ውድ ወዳጃችን ጌታ ቢፍቅድና ብንኖር ግንቦት 3 2016 ቅዳሜ ከቀኑ 8:30 ላይ የጋብቻ ቃል ኪዳን ስነስርዓት በFBI ገርጂ አጥቢያ ቤተክርስቲያን ሰለምንፈፅም መተው በጋራ የረዳንን ንጉስ እግዚአብሔርን አብረን እናመስግን ስንል በአክብሮት ተጠርተዋል። አክባሪዎ ሳሙኤል ሙሉጌታና ዲቦራ አለሙ